"ምንም ዓይነት እርባና አይኖረውም” - አቶ ገብሩ አስራት

Your browser doesn’t support HTML5

የሕወሓት ሹም ሽርም ሆነ እግድ አንዱ ሥርወ መንግሥት ገርስሶ ሌላ ሥርወ መንግሥት ሥልጣን እንዲይዝ ያደረገ የአንድ ፓርቲ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ነው ሲሉ አቶ ገብሩ አስራት ተቹ።