በትረምፕ ሪትዊት ላይ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች ቅሬታ እያሰሙ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

እንግሊዝ ውስጥ ያለ እጅግ ፅንፈኛ ነው የሚባል አንድ ቡድን አባል ኢንተርኔት ላይ ያወጣቸውን ቪድዮዎች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ መልሰው ትዊት በማድረጋቸው የእንግሊዝ እንደራሴዎች የበረታ ቁጣ እያሰሙ ናቸው።