ድምጽ የአፍሪካና የአውሮፓ መሪዎች ስለሊብያው ባሪያ ፍንገላ እየተነጋገሩ ነው ኖቬምበር 30, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ሊብያ ውስጥና በሌሎችም የዓለም ክፍሎች መውጫ አጥተው የሚገኙ ዜጎቻቸውን ለመመለስ የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሐማዱ ቡሃሪ ቃል ገቡ።