ድምጽ አፍሪካ፣ እሥያና አረቦች ማኅበራዊ ጥበቃ የላቸውም ኖቬምበር 30, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ከዓለም ሕዝብ ከግማሽ የሚበልጠው ማኅበራዊ ጥበቃ የማያገኝና ማለቂያ በሌለው የድኅነት ቀለበት ውስጥ የሚኖር ነው ሲል ዓለምአቀፉ የሥራ ድርጅት አስታወቀ።