ድምጽ አሜሪካ ለሶሪያ ተቃዋሚዎች የምትሰጠውን ድጋፍ ልታቋርጥ ይሆን? ኖቬምበር 28, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የእሥላማዊ መንግሥት ቡድንን ሽንፈት ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ በአካባቢው ከሽብሩ ቡድን ጋር ሲፋለሙ ለነበሩ ቡድኖች ስትሰጥ የቆየችውን ድጋፍ እየቀነሰች መሆኗን ዋይት ሃውስ ትናንት አስታውቋል።