ድምጽ ኢዴፓ ከገዥው ፓርቲ ጋር እየተካሄደ ያለውን ድርድር መነሻ ያደረገ የአመራር ውዝግብ ኖቬምበር 28, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ተቃዋሚው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ ከገዥው ፓርቲ ጋር እየተካሄደ ያለውን ድርድር መነሻ ያደረገ የአመራር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል።