ኡሁሩ ኬንያታ 4ኛ የኬንያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ
Your browser doesn’t support HTML5
ጥቅምት 16 2010 ዓ/ም ድጋሚ የተደረገውን የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ኡሁሩ ኬንያታ ኬንያን ለሁለተኛ ጊዜ ለመምራት ቃለ መሓላ ፈጸሙ።
Your browser doesn’t support HTML5