የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ክስ ከሽብርተኝነት ወደ መደበኛ ወንጀል ዝቅ እንዲል ተደረገ
Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎበት የነበረው የሽብር ወንጀል ተሽሮ በመደበኛ ወንጀል ድንጋጌ ተፈረደበት።
Your browser doesn’t support HTML5