ድምጽ የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብጽ ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት ኖቬምበር 27, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብጽ ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት አልተቋረጠም፣ የተፅዕኖ ጥናቱም እንደቀጠለ ነው ሲሉ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር አስታወቁ፡፡