በኦሮምያና በሶማሌ ክልል ግጭቶች የሰው ሕይወት መጥፋቱን መንግሥት ገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኞች ወረዳዎች ሰሞኑን በተካሄዱ ግጭቶች የሰው ሕይወት መጥፋቱን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ተናግረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5