ድምጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ሁለት ወገኖች የማቀራረብ ጥረት ኖቬምበር 26, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በሃገር ውስጥና በውጭ ያሉትን ሁለቱን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሲኖዶሶች ወደ አንድ ለማምጣት አዲስ ጥረት ተጀምሮ እየተካሄደ ነው።