ቪድዮ 'Woven' በኒውዮርኩ የአፍሪካ ዳያስፖራ ፊልም ፌስቲቫል ይታያል ኖቬምበር 24, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የሁለት ባሕሎች ውበትና ፈተና በአንድ ተጋምዶ ከሲኒማው ማሳያው ስክሪን የሚታይበት ፊልም ነው። 'Woven' ይሰኛል። ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች እና የፊልም ሠሪዎች ተሳትፈውበታል። አስተያየቶችን ይዩ