አዲሱ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሥልጣን ተረከቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የሮበርት ሙጋቤ የ37 ዓመታት አስተዳደር ዘመን ሲያከትም ዚምባብዌ ዛሬ አዲስ ፕሬዚዳንት አግኝታለች።