"ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ ትቀጥላለች" - አምባሳደር ማይክል ሬነር

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ በሰብዓዊ እርዳታና ልማት ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምትቀጥል አምባሳደር ማይክል ሬነር አስታወቁ፡፡