የመብት ጥበቃው እንደ ፀጥታ ጥበቃው እንዲጠናከር አሜሪካ ትሻለች

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴይትስ ጋር የጸጥታ አጋርነቷን አጠናክራ የንግድ ስራትንም ማበረታታት ትፈልጋለች። በሰብዓዊ መብት ይዞታዋ ከምትተቻት አሜሪካ ጋር እንዴት ሊሰሩ አቅደዋል?