የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት እና ንግድ ጉባዔ አዲስ ሪፖርት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በዝቅተኛው የልማት እርከን ላይ የሚገኙት የዓለም ታዳጊ ሀገሮች፣ የኃይል አቅርቦትን ለቤትና ለምርት ለአገልግሎት በማዳረስ ረገድ በእጅጉ ወደ ኋላ እየቀሩ መሆናቸውን አንድ የመንግሥታቱ ድርጅት ዘገባ አስታወቀ፡፡