በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር በኤችአር - 128 ላይ የሰጡት አስተያየት

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት ኤችአር - 128ን በሀገሮቻችን መካከል ካለው የትኛውንም ዓይነት ትብብር እና ግንኙነት ጋር የሚያያዝ ጫና አላደረገም ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኙት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ተናግረዋል፡፡