ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ስለሙጋቤ፣ ስለዚምባብዌና ስለኮሎኔል መንግሥቱ - ዘገባ
Your browser doesn’t support HTML5
ለሮበርት ሙጋቤ ውድቀት አንዱ ምክንያት እጅግ ለተራዘመ ጊዜ ሥልጣን የሙጥኝ ብለው መቆየታቸውን መሆኑንና ቀደም ብለው አስረክበው ቢሆን ኖሮ እንደጀግና እንደተወደሱ ይኖሩ እንደነበር ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለቪኦኤ በሰጡት ትንታኔ አብራርተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5