በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር የወቅቱ ኢትዮጵያ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ቀደም ሲል በኦሮምያ በሶማሌ ድንበር በአለፉት ሳምንታት ደግሞ በተለያዩ ቦታዎች የተከሰተው ብጥብጥና ሁከት እንደሚያሳስባቸው በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ገለፁ፡፡