ድምጽ ለዶ/ር ገቢሳ ኢጀታ ምርምር አምስት ሚሊየን ዶላር ተሰጠ ኖቬምበር 20, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኢንዲያና ግዛት ላፋዬት ከተማ የሚገኘው ፐርዱ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ገቢሳ ኢጀታ በማሽላ ዘረመል ላይ ለሚያካሂዱት ጥናት የአምስት ሚሊየን ዶላር ስጦታ አገኙ።