ድምጽ በመቀሌ የሕወሃት ዝግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው - ክፍል ሁለት ኖቬምበር 17, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለውን የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ ዝግ ስብሰባ ሁለት አባላት ረግጠው እንደወጡ ታውቋል፡፡