ድምጽ ሬክስ ቲለርሰን ስለሮሒንግያ ሙስሊሞች ኖቬምበር 16, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የማያንማር የፀጥታ ኃይሎች የሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ የፈፀሙትና ተጨባጭ ሪፖርቶች የተገኙበት የመብት ጥሰት ነፃ ምርመራ ሊካሄድበት ያስፈልጋል ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ጥሪ አቀረቡ።