የፖለቲካ ውጥረቱ የክልል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አውኳል
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፤ በሀገሪቱ የሚታየው የጸጥታ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ስጋት ካደረባቸው ቆይቷል፤ በአሁኑ ወቅት፤ ስጋቱ በተለይ በመቱ ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ሂደትን አስተጓጉሏል።
Your browser doesn’t support HTML5