ፍርድ ቤት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለእነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ እንዲመስክሩ የሰጠውን ትዕዛዝ አፀና

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀደም ሲል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለእነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ እንዲመስክሩ የሰጠው ትዕዛዝ አፀና፡፡