ድምጽ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ልጃቸው የሞተ አባት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ ኖቬምበር 14, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሕይወቱ ያለፈው የአቶ አርማዬ ዋቄ የአሟሟት ሁኔታ እንዲጣራላቸው፣ አባት አቶ ዋቄ ማሙ ለፍርድ ቤት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡