ድምጽ መድረክ ለሥርነቀል የፖለቲካ ለውጥ ጥሪ አሰማ ኖቬምበር 13, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 መድረክ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል ካለው አደጋ እና ጥፋት ሊታደጋት የሚችለውና ብቸኛው አማራጭም ሥር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ ነው ሲል አሳሰበ፡፡