ድምጽ "በኦህዴድና በኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መካከል ችግሮች የሉም" - ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ኖቬምበር 10, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኦህዴድና በሌሎች የኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች መካከል ችግሮች ስለመኖራችው የሚወጡ ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።