ድምጽ የአሜሪካ ፖለቲካና የሰሞኑ ዲፕሎማሲዋ ኖቬምበር 09, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የሩቅ ምሥራቅ እስያን አካባቢ ነፍሰ ገዳይ ካሉት የሰሜን ኮሪያ አገዛዝ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና ተባብረው ነፃ እንዲያወጡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ቤጂንግ ላይ ጥሪ አስተላልፈዋል።