"በምንጃር ግጭት ሁለት ሰዎች ቆስለው አንድ ሞቷል" - የምንጃር ነዋሪ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ለ15 ቀናት ያህል መብራት በመጥፋቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ያካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ ወደ ግጭት ማምራቱንና ግጭቱን ተከትሎም ከሰልፈኞቹ በአንዳንዶቹ ላይ የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰባቸውና በተጨማሪም ከአረርቲ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኝ የችፑድ ማምረቻ ፋብሪካ ቃጠሎ የደረሰበት መሆኑን ትናት ምሽት ዘግበናል።