ድምጽ "የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል" ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ኖቬምበር 09, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ግጭት የነበረባቸው የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበር አካባቢዎች ወደ ሰላምና መረጋጋት ተመልሰዋል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡