የአቶ ወርቁ ደመና በደብረ ማርቆስ የወይህኒ ቤት ሥቃይ - ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
በኔዜርላንድስ ዘ ጌግ ከተማ በቀድሞ የደርግ አባል መቶ አለቀ እሸቱ አለሙ ላይ የተያዘው የፍርድ ሂደት ለማን አለብኝ ባይ ጨካኞች ማስጠንቀቂያ ነው ሲሉ አንድ የዘመኑ የስቃይ ሰለባ ተናገሩ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5