የአቶ ወርቁ ደመና በደብረ ማርቆስ የወይህኒ ቤት ሥቃይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በኔዜርላንድስ ዘ ጌግ ከተማ በቀድሞ የደርግ አባል መቶ አለቀ እሸቱ አለሙ ላይ የተያዘው የፍርድ ሂደት ለማን አለብኝ ባይ ጨካኞች ማስጠንቀቂያ ነው ሲሉ አንድ የዘመኑ የስቃይ ሰለባ ተናገሩ፡፡