በእነ አቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ፍርድ ቤት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
እነ አቶ በቀለ ገርባ ለቆጠሯቸው ምስክሮች ፍርድ ቤቱ የመጥሪያ ትዛዝ እንዳልፃፈ ታወቀ፡፡ ተከሳሾች ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5