“እስከ ትላንት ጠዋት በስልክ አግኝቻቸው ነበር” የአሊ- አል-አሙዲ ጠበቃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያው ትውልድ ያላቸው አል-አሙዲ በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ የግል ኢንቨስተር ሲሆኑ፤ በኢትዮጵያ የሚወክሏቸው የግል ጠበቃ መታሰር፤ አለመታሰራቸውን ሳያረጋግጡ፤ ዜናውን እንደማንኛውም ሰው እንደሰሙ እስከ ትናንት ጠዋት ድረስ በስልክ እንዳገኟቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።