ድምጽ አረና በነገው ዕለት ሰልፍ ጠርቷል ኖቬምበር 03, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በብሔር ላይ የሚደረግ ጥቃንት ለማውገዝ እንደሆነ ገልፆ ሕዝቡ ሰልፉ ላይ እንዳይገኝ ጫና እየተደረገበት ነው ብሏል።