"የሁሉም ሕዝቦች ትስስር ያስፈልጋል"- የአማራና የኦሮሞ ክልል መንግሥታት
Your browser doesn’t support HTML5
አማራና የኦሮሞን ሕዝብ ትስስር ለማጠናከር በባህርዳር ጉባኤ ይካሄዳል። የሁለቱን ክልል ቃል አቀባዮች አነጋግረናል።
Your browser doesn’t support HTML5