ድምጽ በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የቀረቡት ምስክሮች የተለያየ ነገር ተናገሩ ኖቬምበር 03, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በሌላ የፍርድ ቤት ዜና የአቶ ዮናታን ተስፋዬ የይግባኝ ክርክር ተሰምቷል የአቶ ማሙሸት አማረ የክስ መቃወሚያ ደግሞ ውድቅ ተደረጓል።