ድምጽ ኢትዮጵያዊው ሄግ ላይ በቀይ ሽብር ተከሰሱ ኖቬምበር 01, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ በ1960ዎቹ መጨረሻ ላይ በተካሄደው ቀይ ሽብር ውስጥ እጃቸው አለ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ሆላንድ ውስጥ ተይዘው አንድ የሄግ ፍርድ ቤት ቀረቡ።