ድምጽ በኢህአዴግ እና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ድርድር ኖቬምበር 01, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት አሁን ካለው የአብላጫ ድምፅ አሠራር ይልቅ ከተመጣጣኝ ውክልና ጋር የተቀየጠ ቢሆን መራጮች የሚሰጡት ድምፅ የበለጠ ዋጋ እንደሚኖረው የተቃዋሚ መሪዎች ተናግረዋል፡፡