ድምጽ እነ ንግሥት ይርጋ ለሦስተኛ ጊዜ ለብይን ተቀጠሩ ኦክቶበር 31, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በማረሚያ ቤት የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለፍርድ ቤት አቤት በማለቷ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣት ለችሎት ገለፀች።