ድምጽ የእሥር ቤቶች ሁኔታ በኢትዮጵያ ኦክቶበር 30, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ እሥረኞች የሚያዙበት ሁኔታ የጭካኔ አያያዝ የተደባለቀበት እንደሆነ የሚገልፁ ክሦች ይሰማሉ፤ የወኅኒ ቤቶች አስተዳደር ግን ያስተባብላል።