አቶ በቀለ ገርባ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ አስተላለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፣ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእሥር እንዲፈቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አዘዘ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5