ገዥው ኢህአዴግና በድርድሩ እየተሳተፉ ያሉ ሀገርቀፍ ፓርቲዎች ድርድር
Your browser doesn’t support HTML5
ገዥው ኢህአዴግና በድርድሩ እየተሳተፉ ያሉ አብዛኛዎቹ ሀገርቀፍ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት የሁለቱም ማለትም የአብላጫ ድምፅ እና የተመጣጣኙ ውክልና ሥርዓት ቅይጥ እንዲሆን ተስማምተዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5