ድምጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ለምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች መልስ ሰጡ ኦክቶበር 26, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ሕዝብን ከሕዝብ የመለያየትና የተሳሳተ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ እና ኪራይ ሰብሳቢነት በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ለተፈጠረው ግጭት ዋነኛ ምክንያቶች እንደነበሩ የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር ተናገሩ፡፡