ድምጽ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኦክቶበር 26, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በአልሸባብ ላይ ከሚካሄደው ውጊያ አንፃር ይበልጥ ድጋፍ ለማግኘት ጭምር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቃል አቀባይ አስታውቀዋል፡፡