የዩናይትድ ስቴትስ እና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች አክራሪ አመፀኝነትን ማስወገድ ላይ ተወያዩ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ዓላማን በኃይል ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኝነትን በመዋጋት ረገድ ሀገራቸው ከአፍሪካ ጋር በአጋርነት እንደምትሰራ በአፍሪካ ሕብረት የዩናይትድ ስቴትስ ተልዕኮ ጉዳይ ፈፃሚ ጀሲካ ዴቪሲባ ተናገሩ፡፡