አሳሳቢው የቡኖ በደሌ ግጭት

Your browser doesn’t support HTML5

የ12 ሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ 14 ሰው ቆሏል፣ 52 ቤት ተቃጥሏል እንዲሁም ከ1500 ሰዎች በላይ ተፈናቅለዋል ተብሏል።