“በሕይወቴ መጨረሻ ወደ ድሬደዋ መመለስ እፈልግ ነበር” - አሃዱ ሳቡሬ

Your browser doesn’t support HTML5

የ93 ዓመቱ የቀድሞው አምባሳደር፣ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አምባሳደር አሃዱ ሳቡሬ በሕይወታቸው መጨረሻ ወዳደጉበት ድሬደዋ መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። በእኔ ዘመን " እጅግ ሰላማዊ የሆነ የማኅበረሰብ ትሥሥር ነበር" በማለት በአሁኑ ሁኔታ ይቆጫሉ። ከጽዮን ግርማ ጋር ተወያይተዋል።