የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተካሄደ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሦስትዮሽ ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡