"የተሰጠኝ ሽልማት፣ የመሥራት ኃላፊነቴን ይበልጡን አሳድጎታል" የትነበርሽ ንጉሤ
Your browser doesn’t support HTML5
የአካል ጉዳትና ሴትነት ያልበገራት፣ ለሰብዓዊ መብቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች በመከራከር የምትታወቀው የትነበርሽ ንጉሤ ከቆንጅት ታዬ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡ ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ
Your browser doesn’t support HTML5